1-የምግብ
ዘይት
-የሱፍ ዘይት
-የሰሊጥ ዘይት
-የለውዝ ዘይት
ማሳሰቢያ
· ከላይ የተዘረዘሩትን ምርቶች ለትልልቅ ድርጅት በቦቴ
መኪና እንዲሁም ያለቀላቸውን ምርቶች ለተለያዩ ድርጅቶች እናቀርባለን፡፡
·
የእኛ የዘይት ጥራት በኢትዮጵያ የምግብ፣የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ
አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያገኘን በመሆኑ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል፡፡
2.
ኦሞ ለፋብሪካዎች በኩንታልና ለአከፋፋዮች እሽጉን
እናቀርባለን፡፡
3. ቀይ ሽንኩርት እናቀርባለን፡፡
4. ለድልብ ከብቶችና ለወተት ላሞች የሚሆን መኖ (ምግብ) እናቀርባለን፡፡
5. ማሽላ (ቀይ እና ነጭ)
6. እጣን
7. ጥጥ
8. ኦቾሎኒ ፣
9.ተምር፣
10.የሴራሚክ ንጣፍ፣
11.ደረቅና የተቆላ ሎሚ፡፡
12. ስቲም መጠጥ፣መዓዛ ማንጎ እና ሮያል ለስላሳ መጠጥ እናቀርባለን፡፡
13.
እና ሌሎች የሱዳን ምርቶችን እናቀርባለን፡፡
*
የምርቶቻችን ምስልና መረጃ
ç
|