እንኳን ወደ ሀፋስት አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኤሌክትሮኒክ ድረ ገጽ በሰላም መጡ  
 

የስራ አስኪያጁ መልዕክት

  ክቡራንና ክቡራት ሀፋስት አስመጭና ላኪ የሚለውን ድረ ገጽ ስለጎበኙ በቅድሚያ እያመሰገን ሁሉንም ከሱዳን የሚመጡ ምርቶቻችን የእኛን የኤሌክትሮኒክ ድረ ገጽ በመጎብኘት መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ጥራት ያላቸው ምርቶችን ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ማቅረብ ደግሞ ዋና አላማችን ነው፡፡ በመጨረሻም አጽንኦት ሰጥቸ የምናገረው ነገር ቢኖር የእኛ ምርቶች በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ የምግብ፣የመድሀኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለ ስልጣን እንዲሁም በሱዳን የጥራት ቁጥጥር ባለስልጣንና በሱዳን ጤና ሚኒስትር ሙሉ እውቅና ማግኘታችን ነው፡፡

አቶ ሀኒ ሳብሪ ሰዒድ ሞሀመድ

የድርጅቱ ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ

 
   
 

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

All Copy rights reserved to Hafast For Import & Export