about us

መግቢያ

    በሱዳን ሀገር የሚገኘው ድርጅታችን በሀገሩ ሙሉ እውቅና ያለውና በንግድ ህግ እውቅና በ1923 ተመዝግቦ ወደ ንግድ ስራ የገባ መሆኑን እያሳሰብን፤ ለዚህ ንግድ የተመዘገበበት የምዝገባ ቁጥር 79239 ሲሆን ለውጭ ንግድ የተመዘገበበት የፍቃድ ቁጥር ደግሞ 12514 ነው፡፡በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰው ድርጅት ምርቶችን ለማስመጣትና ለመላክ በሀገራችን በሚገኘው የንግድ ድርጅት ሙሉ እውቅና የተሰጠን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 
 
   
   
 

 
 
 
 
 
 
 

All Copy rights reserved to Hafast For Import & Export